Have you noticed how we are so familiar with being an audience that the types of audiencing we are doing are virtually invisible? Yet, audiencing is something we all do: it is fun, it is a skill, it can be our job, and for most of us it is a social survival strategy — it is not something we can easily escape but we can at least understand it. And appreciate why it matters. Using popular quotes, academic research, AI, and personal anecdotes, Audiencing makes visible four audiencing types — something that, once seen clearly, may change how you see yourself, and others, as you audience, everyday. To discover more – audience on.
Dive deep into the untold story of how Nike transformed a rookie basketball player into a global icon and a shoe into a cultural phenomenon. Game Changer pulls back the curtain on the bold marketing moves, brilliant branding strategies, and behind-the-scenes risks that built the Air Jordan empire.
Packed with laugh-out-loud advice, survival tips, and quirky motivation, this ebook will reveal exactly what it takes to become an amateur astronaut—without breaking the bank or signing up for a one-way ticket. Get ready for a journey filled with space hacks, packing tips, zero-gravity workouts, and everything else you never knew you’d need to conquer the cosmos. Mars awaits... and this time, it’s personal!
Throughout the narrative, "Imran Khan: A Legacy of Resilience" underscores Khan’s enduring commitment to his principles, his resilience in the face of adversity, and his impact on Pakistan’s political and social landscape
Entfessele deine Schöpferkraft! "Der kreative Funke" ist ein inspirierender Leitfaden, der dich auf eine transformative Reise mitnimmt. Finde Mut zur Andersartigkeit, Balance zwischen Struktur und Chaos und verbinde Kreativität mit Technologie. Erfahre die heilende Kraft der Kreativität im Alltag und manifestiere deine kreative Vision.
In Her Own Words: Personality of a Fraternity Defined As Defined by The Philosopher Herself.
ምኒልክ በ1836 ዓ.ም ነሐሴ 12 ቀን ቅዳሜ ዕለት ተወለዱ። አባታቸው ኃይለ መለኮት ሣህለሥላሴ ሲሆኑ እናታቸው ወይዘሮ እጅጋየሁ ለማ አዲያሞ ይባላሉ። የምኒልክ እናት ወይዘሮ እጅጋየሁ የንጉስ ሣህለሥላሴ ሚስት የወይዘሮ በዛብሽ ገረድና የልጆች ሞግዚት ነበሩ። እጅጋየሁ የግርድና ሥራ የጀመሩት በንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ቤት አልነበረም። ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ቤት ከመቀጠራቸው በፊት የአንኮበር ቤተ ክርስቲያን አለቃ የነበሩት የመምህር ምላት ገረድ ነበሩ። በአለቃ ምላት ቤት ግርድና ተቀጥረው ሳለ አንድ ቀን ጧት ለጓደኞቻቸው “….ዛሬ ማታ በሕልሜ ከብልቴ ፀሐይ ስትወጣ አየሁ….” ብለው ተናገሩ። ሥራ ቤቶች የሰሙት ወሬ መዛመቱ አይቀርምና ወሬው ከጌትዮው ከአለቃ ምላት ዘንድ ደረሰ። አለቃ ምላትም “እንግዲያው ይህ ከሆነ ወደላይ ቤት ትሂድ” አሉ። የላይ ቤት የሚባለው የአንኮበሩ የንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ቤተ መንግሥት ከኮረብታ ላይ በመሆኑ አገሬው በተለምዶ “ላይ ቤት” ይለዋል። እጅጋየሁ እንደተመከሩት ከንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ቤት ሔዴው ተቀጠሩ። የእጅጋየሁ የሕልም ወሬ ተዛምቶ ንጉስ ሣህለ ሥላሴም ቤት ገብቶ ስለነበረ የንጉስ ሣህለ ሥላሴ ባለቤት ወይዘሮ በዛብሽ ያ በሕልም የታየው ፀሐይ ከልጃቸው እንዲወለድ ፈለጉ። ወይዘሮ በዛብሽ ከልቻቸው ሁሉ አብልጠው ሰይፉ ሣህለ ሥላሴን ይወዱታል። ስለዚህ ሰይፉ ከእጅጋየሁ ልጅ እንዲወልድ ማታ እጅጋየሁን ወደሰይፉ መኝታ ቤት ልከው ያን ጐረምሳ እንድትጠብቅ አድረጉ። የልጅ ሰይፉ አሽከሮች የእጅጋየሁን መላክ እንዳወቁ ለጌታቸው ለልጅ ሰይፉ ተናገሩ። ሰይፉ የሚወዳት ሌላ ሴት አለችው የአዲሲቱን የእጅጋየሁን መምጣት እንደሰማ ተናዶ እንዲያባራትም እናቱን ፈርቶ ከወንድሙ ከኃይለ መለኮት ዘንድ ሔዶ “እባክህ ሌላ ሴት ከፈልህ እሜቴ የላኳትን ያቺን ገረድ ውሰድልኝ” አለ። ኃይለመለኮትም እሺ ብሎ ከእጅጋየሁ ጋር ባደረጉት ግንኙነት ልጅ ተፀነሰ።